ከምርኮ የተመለሱ የእስራኤል ልጆችም በመጀመሪያው ወር በዐሥራ አራተኛው ቀን የፋሲካን በዓል አከበሩ። ካህናቱና ሌዋውያኑ፥ ሁሉም ራሳቸውን በአንድነት አንጽተዋልና።