Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 7:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ካህናቱና ሌዋውያኑም በሙሴ መጽሐፍ እንደ ተጻፈ እንደ ሥርዐታቸው ለእስራኤል አምላክ ለእግዚአብሔር አገልግሎት በየወገናቸው ልብሰ ተክህኖውን ለብሰው ቆሙ። በረኞችም በየበሮቻቸው ቆሙ። Ver Capítulo |