አወኳቸው፤ ሥራቸውንም አስቆሙ፤ በንጉሡ በቂሮስ ዘመንም ሁሉ እንዳይሠሩ ከለከሏቸው፤ እስከ ዳርዮስ ሁለተኛ ዓመተ መንግሥትም ድረስ ሥራውን አስተዉአቸው።