|  Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio.  Ver explicación completa  መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 6:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 በዳርዮስ በሁለተኛው ዓመተ መንግሥቱ፦ ነቢያቱ ሐጌና የሐዶ ልጅ ዘካርያስ በይሁዳና በኢየሩሳሌም ባሉ አይሁድ ላይ በእስራኤል አምላክ በእግዚአብሔር ስም ትንቢት ተናገሩ።Ver Capítulo |