ሀገራቸውንና ዘመዳቸውን፥ ከእስራኤልም ወገን መሆናቸውን መናገር አልቻሉም። የጡባን ልጆች፥ የዱዳን ልጆች፥ የነቆዲንም ልጆች ስድስት መቶ አምሳ ሁለት ናቸው።