Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 5:38 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)38 ከካህናቱ ወገን የሆኑ፥ የክህነትን ሥራ የሚሠሩ፥ ተመዝግበው ያልተገኙ፦ የሐብያ ልጆች፥ የአቅቦስ ልጆች፥ ከቤርዜሊ ልጆች ወገን በስሙ የተጠራች አውግያን ያገባ የይሆድስ ልጆች ናቸው። Ver Capítulo |