ነጭ ሐርም ያልብሰው፤ በወርቅ ጽዋም ይጠጣ፤ በወርቅ አልጋም ይተኛ፤ በወርቅ ሰረገላም ላይ ይቀመጥ፤ ከተልባ እግርም የተሠራ መጠምጠሚያ በራሱ ላይ ያድርግ፤ በአንገቱም ላይ ዝርግፍ ወርቅ ይሰር።