Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 3:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 “ሁላችን የሚያስጐመጅና የሚወደድ አንዳንድ ቃል አሻሽለን እንናገር ዘንድ ኑ፤ ነገሩ በጥበብ ከባልንጀራው ለተሻለለት ንጉሡ ዳርዮስ ብዙ ስጦታ ይስጠው፤ የአሸናፊነቱንም ዋጋ ይስጠው። Ver Capítulo |