ታቦቱንም በጫንቃችሁ መሸከም አይገባችሁም። አሁንም ፈጣሪያችን እግዚአብሔርን አምልኩት፤ የእስራኤልንም ሕዝብ አገልግሉ።