Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 1:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 እንደ እስራኤል ንጉሥ እንደ ዳዊት መጽሐፍና እንደ ልጁ ሰሎሞንም ገናናነት በየሀገራችሁና በየነገዳችሁ ተዘጋጁ፤ ሌዋውያንም በወንድሞቻችሁ በእስራኤል ልጆች ፊት በቤተ መቅደስ በየቦታችሁና በየሀገራችሁ ግዛት በየሹመታችሁ ቁሙ። Ver Capítulo |