የእግዚአብሔርም ቃል ወደ ሰሎሞን እንዲህ ሲል መጣ፦
የእግዚአብሔርም ቃል እንዲህ ሲል ወደ ሰሎሞን መጣ፤
የጌታ ቃል ወደ ሰሎሞንን እንዲህ ሲል መጣ፦
እግዚአብሔር ሰሎሞንን እንዲህ አለው፦
የእግዚአብሔርም ቃል ወደ ሰሎሞን እንዲህ ሲል መጣ
በቤቱም ዙሪያ ሁሉ ቁመታቸው አምስት አምስት ክንድ የሆኑ ደርቦችን ሠራ፤ ከቤቱም ጋር በዝግባ እንጨት አጋጠማቸው።
“ስለዚህ ስለምትሠራልኝ ቤት በሥርዐቴ ብትሄድ፥ ፍርዴንም ብታደርግ፥ ትመላለስባቸውም ዘንድ ትእዛዞቼን ሁሉ ብትጠብቅ፥ ለአባትህ ለዳዊት የነገርሁትን ቃል ከአንተ ጋር አጸናለሁ።