ፈጥኖም ቀጸላውን ከዐይኑ አነሣ፤ የእስራኤልም ንጉሥ ከነቢያት ወገን እንደ ሆነ ዐወቀው።
ፈጥኖም ቀጸላውን ከዓይኑ አነሣ የእስራኤልም ንጉሥ ከነቢያት ወገን እንደ ሆነ አወቀው።