1 ነገሥት 21:42 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)42 ያም ነቢይ፥ “እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እኔ እርም ያልሁትን፥ ሞትም የሚገባውን ሰው ከእጅህ አውጥተሃልና፥ ነፍስህ በነፍሱ ፋንታ፥ ሕዝብህም በሕዝቡ ፋንታ ይሆናሉ” አለው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)42 እርሱም፦ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እኔ እርም ያልሁትን ሰው ከእጅህ አውጥተሃልና ነፍስህ በነፍሱ ፋንታ ሕዝብህም በሕዝቡ ፋንታ ይሆናሉ አለው። Ver Capítulo |