እርሱም፥ “የእግዚአብሔርን ቃል መስማት እንቢ ብለሃልና እነሆ፥ ከእኔ ተለይተህ በሄድህ ጊዜ አንበሳ ይገድልሃል” አለው። ከእርሱም ተለይቶ በሄደ ጊዜ አንበሳ አግኝቶ ገደለው።
እርሱም፦ የእግዚአብሔርን ቃል አልሰማህምና እነሆ፥ ከእኔ በራቅህ ጊዜ አንበሳ ይገድልሃል አለው። ከእርሱም በራቀ ጊዜ አንበሳ አግኝቶ ገደለው።