La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1 ነገሥት 13:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አባ​ታ​ቸ​ውም፥ “በየ​ት​ኛው መን​ገድ ሄደ?” አላ​ቸው። ልጆ​ቹም ከይ​ሁዳ የመ​ጣው የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ሰው የሄ​ደ​በ​ትን መን​ገድ አመ​ለ​ከ​ቱት።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

አባታቸውም፣ “ለመሆኑ የተመለሰው በየትኛው መንገድ ነው?” በማለት ጠየቃቸው፤ ልጆቹም ከይሁዳ የመጣው የእግዚአብሔር ሰው የተመለሰበትን መንገድ ለአባታቸው አሳዩት።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

አባታቸውም “ታዲያ ያ የእግዚአብሔር ነቢይ ከዚያ ተነሥቶ በየትኛው መንገድ ሄደ?” ሲል ጠየቃቸው፤ እነርሱም የሄደበትን መንገድ በማመልከት አሳዩት።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አባታቸውም “ታዲያ ያ የእግዚአብሔር ነቢይ ከዚያ ተነሥቶ በየትኛው መንገድ ሄደ” ሲል ጠየቃቸው፤ እነርሱም የሄደበትን መንገድ በማመልከት አሳዩት፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

አባታቸውም “በማናቸው መንገድ ሄደ?” አላቸው። ልጆቹም ከይሁዳ የመጣው የእግዚአብሔር ሰው የሄደበትን መንገድ አመለከቱት።

Ver Capítulo



1 ነገሥት 13:12
2 Referencias Cruzadas  

በቤ​ቴ​ልም አንድ ሽማ​ግሌ ነቢይ ይኖር ነበር፤ ልጆ​ቹም ወደ እርሱ መጥ​ተው በዚ​ያች ቀን የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ሰው በቤ​ቴል ያደ​ረ​ገ​ውን ሥራ ሁሉ ነገ​ሩት፤ ደግ​ሞም ለን​ጉሡ የተ​ና​ገ​ረ​ውን ቃል ሁሉ ለአ​ባ​ታ​ቸው ነገ​ሩት፤ አባ​ታ​ቸ​ውም ተቈ​ጣ​ቸው።


ልጆ​ቹ​ንም፥ “አህ​ያ​ዬን ጫኑ​ልኝ” አላ​ቸው፥ አህ​ያ​ው​ንም ጫኑ​ለት ተቀ​መ​ጠ​በ​ትም።