La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1 ነገሥት 11:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ኢዮ​አ​ብና እስ​ራ​ኤ​ልም ሁሉ የኤ​ዶ​ም​ያ​ስን ወንድ ሁሉ እስ​ኪ​ገ​ድሉ ድረስ ስድ​ስት ወር በዚያ ተቀ​ም​ጠው ነበር።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ኢዮአብና እስራኤላውያን ሁሉ፣ በኤዶም ያሉትን ወንዶች በሙሉ እስኪያጠፉ ድረስ፣ እዚያው ስድስት ወር ቈይተው ነበርና።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ኢዮአብና የእስራኤል ሠራዊት የኤዶምን ወንዶች ልጆች ገድለው እስኪጨርሱ ድረስ ስድስት ወራት በዚያ ቆይተዋል።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ኢዮአብና የእስራኤል ሠራዊት የኤዶምን ወንዶች ልጆች ገድለው እስኪጨርሱ ድረስ ስድስት ወራት በዚያ ቈይተዋል።

Ver Capítulo



1 ነገሥት 11:16
3 Referencias Cruzadas  

ዳዊ​ትም ኤዶ​ም​ያ​ስን ባጠፋ ጊዜ፥ የሠ​ራ​ዊ​ቱም አለቃ ኢዮ​አብ ተወ​ግ​ተው የሞ​ቱ​ትን ሊቀ​ብር በወጣ ጊዜ፥ የኤ​ዶ​ም​ያ​ስ​ንም ወንድ ሁሉ በገ​ደለ ጊዜ፥


አዴር፥ ከእ​ር​ሱም ጋር ከኤ​ዶ​ም​ያስ ሰዎች የሆኑ የአ​ባቱ አገ​ል​ጋ​ዮች ሁሉ ኰበ​ለሉ፤ ወደ ግብ​ፅም ገቡ። አዴር ግን ገና ሕፃን ነበር።


እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ሙሴን እን​ዳ​ዘዘ ከም​ድ​ያም ጋር ተዋጉ፤ ወን​ዶ​ች​ንም ሁሉ ገደሉ።