ኃጥኣንን እንዴት እንደምትታገሣቸው፥ ለዝንጉዎችም እንደምትራራላቸው፥ ወገኖችህንም ጥለህ ጠላቶችህን እንዴት እንደምትጠብቅ አየሁ።