Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 1:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ከዚህም በኋላ ወደዚህ በደረስሁ ጊዜ ቍጥር የሌለው ኀጢአትን አየሁ፤ እነሆ፥ ለሠላሳ ዓመት ሰውነቴ ብዙ ከሓድያንን አየች፤ በዚህም ልቡናዬ አደነቀ። Ver Capítulo |