ነገር ግን በእነርሱ የሕግህ ፍሬ ይደረግ ዘንድ ከእነርሱ ክፉ ዐሳብን አላራቅህም። ቀዳማዊ አዳም ክፉ ልብን ገንዘብ አድርጎ ነበርና ድል ተነሣ።