Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 1:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ለያዕቆብ ልጆች ሕግን፥ ለእስራኤልም ወገኖች ትእዛዝን ትሰጣቸው ዘንድ የእሳትና የንውጽውጽታ፥ የበረድና የነፋስ የሚሆኑ አራቱ የጌትነትህ ተአምራት ተደረጉ። Ver Capítulo |