ጌዶርና፥ ወንድሙ ዛኪር ሜቅሎት፤
ጌዶር፣ አሒዮ፣ ዛኩርና
ጌዶር፥ አሒዮ፥ ዛኩር፥
ገዶር፥ አሕዮ፥ ዜኬርና፥
ጌዶር፥ አሒዮ፥ ዛኩር በገባዖን ተቀመጡ።
የበኵር ልጁ ዓብዶን፥ ሱር፥ ቂስ፥ በኣል፥ ኔር፥ ናዳብ፥
ሜቅሎትም ሳምአን ወለደ፤ እነርሱ ደግሞ ከወንድሞቻቸው ጋር በኢየሩሳሌም በወንድሞቻቸው ፊት ለፊት ተቀመጡ።
ሰባተኛው ግዱር፥ ወንድሙ ዘካርያስም፥ ሜቅሎትም።