ልጁ ሳምዓ፥ ልጁ ሐግያ፥ ልጁ ዓሣያ።
ልጁ ሳምዓ፣ ልጁ ሐግያ፣ ልጁ ዓሣያ።
ልጁ ሳምዓ፥ ልጁ ሐግያ፥ ልጁ ዓሣያ ነበሩ።
ዑዛ ሺምዓን ወለደ፤ ሺምዓ ሐጊያን ወለደ፤ ሐጊያም ዐሳያን ወለደ።
የሜራሪ ልጆች ሞዓሊና ሐሙሲ ነበሩ። የሞዓሊ ልጆች አልዓዛርና ቂስ ነበሩ።
የሜራሪ ልጆች፤ ሞሓሊ፥ ልጁ ሎቤኒ፥ ልጁ ሰሜኢ፥ ልጁ ዖዛ፥
ዳዊትም ታቦቷ በምታርፍበት ጊዜ በእግዚአብሔር ቤት ያቆማቸው የመዘምራን አለቆች እነዚህ ናቸው።