ልጁ ሳሌም፥ ልጁ መብሳም፥ ልጁ ማስማዕ።
ሰሎም የሳኡል ልጅ ነው፤ መብሳም የሰሎም ልጅ ነው፤ ማስማዕ ደግሞ የመብሳም ልጅ ነው።
እንዲሁም ልጁ ሰሎም፥ ልጁ ሚብሣም፥ ልጁ ሚሽማዕ ነበሩ።
ሻኡልም፥ ሻሉምን ወለደ፤ ሻሉምም ሚብሳምን ወለደ፤ ሚብሳምም ሚሽማዕን ወለደ፤
ልጁ ሰሎም፥ ልጁ መብሳም፥ ልጁ ማስማዕ።
የስምዖንም ልጆች፤ ነሙኤል፥ ያሚን፥ ያሪብ፥ ዛራ፥ ሳኡል፤
የማስማዕም ልጆች፤ ልጁ ሃሙኤል፥ ልጁ ሳባድ፥ ልጁ ዝኩር፥ ልጁ ሰሜኢ።