1 ዜና መዋዕል 4:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 እንዲሁም ልጁ ሰሎም፥ ልጁ ሚብሣም፥ ልጁ ሚሽማዕ ነበሩ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ሰሎም የሳኡል ልጅ ነው፤ መብሳም የሰሎም ልጅ ነው፤ ማስማዕ ደግሞ የመብሳም ልጅ ነው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 ሻኡልም፥ ሻሉምን ወለደ፤ ሻሉምም ሚብሳምን ወለደ፤ ሚብሳምም ሚሽማዕን ወለደ፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ልጁ ሳሌም፥ ልጁ መብሳም፥ ልጁ ማስማዕ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 ልጁ ሰሎም፥ ልጁ መብሳም፥ ልጁ ማስማዕ። Ver Capítulo |