1 ዜና መዋዕል 4:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የኢያልኤል ልጆች ዜፍ፥ ዚፋ፥ ቲርያ፥ አሣርኤል ነበሩ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም የይሃሌልኤል ወንዶች ልጆች፤ ዚፍ፣ ዚፋ፣ ቲርያ፣ አሣርኤል። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የይሃሌልኤል ልጆች ዚፍ፥ ዚፋ፥ ቲርያ፥ አሣርኤል ነበሩ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ይሃልኤልም ዚፍ፥ ዚፋ፥ ቲረያና አሳርኤል ተብለው የሚጠሩ ወንዶች ልጆችን ወለደ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የኤላም ልጅ ቄኔዝ ነበረ። የይሃሌልኤል ልጆች ዚፍ፥ ዚፋ፥ ቲርያ፥ አሣርኤል ነበሩ። |
የኤዜራስም ልጆች፤ ኢያቴር፥ ሞራድ፥ ጋፌር፥ ኢያሎን ነበሩ፤ ኢያቴርም ማሮንን፥ ሰማዒን፥ የኢስቲሞንን አባት ይስባኤልን ወለደ።
ሌዋውያኑም፥ ከቀዓት ልጆች የአሜሳእ ልጅ መኤትና የዓዛርያስ ልጅ ኢዮሔል፥ ከሜራሪም ልጆች የአብዲ ልጅ ቂስና የያሃሌልኤል ልጅ ዓዛርያስ፥ ከጌድሶንም ልጆች የዛማት ልጅ ዮአክና የዮአክ ልጅ ኢዮአድ፤