1 ዜና መዋዕል 3:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የኤልዮዔናኢም ልጆች አዳይያ፥ ኤልያሴብ፥ ፈላያ፥ ዓቁብ፥ ዮሐናን፥ ዶላያ፥ ዓናኒ ሰባት ነበሩ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም የኤልዮዔናይም ወንዶች ልጆች፤ ሆዳይዋ፣ ኤልያሴብ፣ ፌልያ፣ ዓቁብ፣ ዮሐናን፣ ደላያ፣ ዓናኒ፤ በአጠቃላይ ሰባት ናቸው። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የኤልዮናይም ልጆች ሆዳይዋ፥ ኤልያሴብ፥ ፌልያ፥ ዓቁብ፥ ዮሐናን፥ ደላያ፥ ዓናኒ ሰባት ነበሩ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ኤልዮዔናይም ሆዳውያ፥ ኤልያሺብ፥ ፐላያ፥ ዓቁብ፥ ዮሐናን፥ ደላያና ዐናኒ ተብለው የሚጠሩትን ሰባት ወንዶች ልጆችን ወለደ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የኤልዮናይም ልጆች ሆዳይዋ፥ ኤልያሴብ፥ ፌልያ፥ ዓቁብ፥ ዮሐናን፥ ደላያ፥ ዓናኒ ሰባት ነበሩ። |
ደግሞ ኢያሱና ባኒ፥ ሰራብያ፥ ያሚን፥ ዓቁብ፥ ሳባታይ፥ ሆዲያ፥ መዕሤያ፥ ቆሊጣ፥ ዓዛርያ፥ ኢዮዛባድ፥ ሐናን፥ ፌልዕያ፥ ሌዋውያኑም ሕጉን ለሕዝቡ ያስተምሩ ነበር፤ ሕዝቡም በየስፍራቸው ቆመው ነበር።