La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1 ዜና መዋዕል 27:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በአ​ም​ስ​ተ​ኛው ወር አም​ስ​ተ​ኛው አለቃ ይዝ​ራ​ዊው ሰማ​ኦት ነበረ፤ በእ​ር​ሱም ክፍል ሃያ አራት ሺህ ጭፍራ ነበረ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

በዐምስተኛው ወር፣ ዐምስተኛው የበላይ አዛዥ ይዝራዊው ሸምሁት ሲሆን፣ በሥሩም ሃያ አራት ሺሕ ሰው ነበረ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ለአምስተኛው ወር አምስተኛው አለቃ ይዝራዊው ሸምሁት ነበረ፤ በእርሱም ክፍል ውስጥ ሀያ አራት ሺህ አባለላት ነበሩ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ለአምስተኛው ወር አምስተኛው አለቃ ይዝራዊው ሸምሁት ነበረ፤ በእርሱም ክፍል ሃያ አራት ሺህ ጭፍራ ነበረ።

Ver Capítulo



1 ዜና መዋዕል 27:8
5 Referencias Cruzadas  

አሮ​ዳ​ዊው ሴሜይ፥ ሔሮ​ዳ​ዊው አል​ያቃ፥


ሃሮ​ራ​ዊው ሳሞት፥ ፈሎ​ና​ዊው ኬሌስ፤


ከይ​ሰ​ዓ​ራ​ው​ያን ከና​ን​ያና ልጆቹ ጻፎ​ችና ፈራ​ጆች ይሆኑ ዘንድ በው​ጭው ሥራ በእ​ስ​ራ​ኤል ላይ ተሾ​መው ነበር።


በአ​ራ​ተ​ኛው ወር አራ​ተ​ኛው አለቃ የኢ​ዮ​አብ ወን​ድም አሳ​ሄል ነበረ፤ ከእ​ር​ሱም በኋላ ልጁ ዝባ​ድ​ያና ወን​ድ​ሞቹ ነበሩ፤ በእ​ር​ሱም ክፍል ሃያ አራት ሺህ ጭፍራ ነበረ።


በስ​ድ​ስ​ተ​ኛ​ውም ወር ስድ​ስ​ተ​ኛው አለቃ የቴ​ቁ​ሓ​ዊው የአ​ቂስ ልጅ ኢይ​ዝ​ራ​ኤል ነበረ፤ በእ​ር​ሱም ክፍል ሃያ አራት ሺህ ጭፍራ ነበረ።