Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




1 ዜና መዋዕል 27:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 በስ​ድ​ስ​ተ​ኛ​ውም ወር ስድ​ስ​ተ​ኛው አለቃ የቴ​ቁ​ሓ​ዊው የአ​ቂስ ልጅ ኢይ​ዝ​ራ​ኤል ነበረ፤ በእ​ር​ሱም ክፍል ሃያ አራት ሺህ ጭፍራ ነበረ።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

9 በስድስተኛው ወር፣ ስድስተኛው የበላይ አዛዥ የቴቁሐዊው የዒስካ ልጅ ዒራስ ሲሆን፣ በሥሩም ሃያ አራት ሺሕ ሰው ነበረ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 ለስድስተኛው ወር ስድስተኛው አለቃ የቴቁሐዊው የዒስካ ልጅ ዒራስ ነበረ፤ በእርሱም ክፍል ውስጥ ሀያ አራት ሺህ አባላት ነበሩ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

9 ለስድስተኛው ወር ስድስተኛው አለቃ የቴቁሐዊው የዒስካ ልጅ ዒራስ ነበረ፤ በእርሱም ክፍል ሃያ አራት ሺህ ጭፍራ ነበረ።

Ver Capítulo Copiar




1 ዜና መዋዕል 27:9
4 Referencias Cruzadas  

ፈል​ጣ​ዊው ሴሌ፥ የቴ​ቁ​ሓ​ዊው የኤ​ስካ ልጅ ዔራስ፥


የቴ​ቁሔ ሰው የአ​ቂስ ልጅ ኦራ፥ ዓና​ቶ​ታ​ዊው አቤ​ዔ​ዜር፤


በሰ​ባ​ተ​ኛ​ውም ወር ሰባ​ተ​ኛው አለቃ ከኤ​ፍ​ሬም ልጆች የሆነ ፍሎ​ሳ​ዊው ከሊስ ነበረ፤ በእ​ር​ሱም ክፍል ሃያ አራት ሺህ ጭፍራ ነበረ።


በአ​ም​ስ​ተ​ኛው ወር አም​ስ​ተ​ኛው አለቃ ይዝ​ራ​ዊው ሰማ​ኦት ነበረ፤ በእ​ር​ሱም ክፍል ሃያ አራት ሺህ ጭፍራ ነበረ።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos