የኬብሮንም ልጆች፤ ቆሬ፥ ተፋ፥ ሬቆምና፥ ሴማዓ ነበሩ።
የኬብሮን ወንዶች ልጆች፤ ቆሬ፣ ተፉዋ፣ ሬቄም፣ ሽማዕ።
የኬብሮንም ልጆች ቆሬ፥ ተፉዋ፥ ሬቄም፥ ሽማዕ ነበሩ።
ኬብሮንም ቆሬ፥ ታፑሐ፥ ሬቄምና ሼማዕ ተብለው የሚጠሩትን አራት ወንዶች ልጆችን ወለደ።
የኢያሬምሄል ወንድም የካሌብ ልጆች በኵር የዚፍ አባት ማሪስ ነው፤ የኬብሮንም አባት የማሪስ ልጆች ነበሩ።
ሴማዓም የኤርቃምን አባት ራኤምን ወለደ፤ ኤርቃምም ሰማኤምን ወለደ።
ራሜ፥ ጣኖ፥ ኢዱቶት፥ መሐንስ፤