1 ዜና መዋዕል 1:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ሄኖክ፥ ማቱሳላ፥ ላሜሕ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ሔኖክ፣ ማቱሳላ፣ ላሜሕ፣ ኖኅ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ሄኖክ፥ ማቱሳላ፥ ላሜሕ፥ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ያሬድ ሔኖክን ወለደ፤ ሔኖክ ማቱሳላን ወለደ፤ ማቱሳላ ላሜሕን ወለደ፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ሄኖክ፥ ማቱሳላ፥ ላሜሕ፥ |
ሄኖክ ሞትን እንዳያይ በእምነት ተወሰደ፤ እግዚአብሔርም ስለ ወሰደው አልተገኘም፤ ሳይወሰድም እግዚአብሔርን ደስ እንደ አሰኘው ተመስክሮለታል።
ከአዳም ጀምሮ ሰባተኛ የሆነ ሄኖክ “እነሆ ጌታ በሁሉ ላይ እንዲፈርድ፥ በኀጢአተኝነትም ስላደረጉት ስለ ኀጢአተኛ ሥራቸው ሁሉ ዐመፀኞችም ኀጢአተኞች በእርሱ ላይ ስለ ተናገሩ ስለ ጭከና ነገር ሁሉ ኀጢአተኞችን ሁሉ እንዲወቅስ ከአእላፋት ቅዱሳኑ ጋር መጥቶአል፤” ብሎ ለእነዚህ ደግሞ ትንቢት ተናገረ።