Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




1 ዜና መዋዕል 1:3 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

3 ያሬድ ሔኖክን ወለደ፤ ሔኖክ ማቱሳላን ወለደ፤ ማቱሳላ ላሜሕን ወለደ፤

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

3 ሔኖክ፣ ማቱሳላ፣ ላሜሕ፣ ኖኅ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

3 ሄኖክ፥ ማቱሳላ፥ ላሜሕ፥

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

3 ሄኖክ፥ ማቱ​ሳላ፥ ላሜሕ፥

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

3 ሄኖክ፥ ማቱሳላ፥ ላሜሕ፥

Ver Capítulo Copiar




1 ዜና መዋዕል 1:3
6 Referencias Cruzadas  

ቃይናን መሀላልኤልን ወለደ፤ መሀላልኤል ያሬድን ወለደ፤ እነርሱም በየስማቸው ለሚጠሩ ሕዝቦች የቀድሞ አባቶች ናቸው።


ላሜሕ ኖኅን ወለደ፤ ኖኅ ሴምን፥ ካምንና ያፌትን ወለደ።


ሔኖክ ሞት እንዳይደርስበት ወደ ላይ የተወሰደው በእምነት ነው፤ እግዚአብሔር ስለ ወሰደውም አልተገኘም፤ ከመወሰዱ በፊት ደግሞ እግዚአብሔርን ደስ እንዳሰኘ ተመስክሮለታል።


ከአዳም ጀምሮ ሰባተኛ ትውልድ የሆነው ሔኖክ ሲናገር እንዲህ ብሎአል፦ “እነሆ እግዚአብሔር እልፍ አእላፋት ቅዱሳን መላእክቱ ጋር ሆኖ በሁሉም ላይ ለመፍረድ ይመጣል፤


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos