አብርሃም የተባለው አብራም።
እንዲሁም በኋላ አብርሃም የተባለው አብራም።
አብርሃም የተባለ አብራም።
በኋላ አብርሃም የተባለውን አብራምን ያጠቃልላል።
እንግዲህ ስምህ አብራም አይባልም ‘አብርሃም’ ይባላል እንጂ፤ ለብዙ አሕዛብ አባት አድርጌሃለሁና።
ሴሮሕ፥ ናኮር፥ ታራ፥
የአብርሃምም ልጆች፤ ይስሐቅ፥ ይስማኤል።
አንተ እግዚአብሔር አምላክ ነህ፤ አብራምን መረጥህ፤ ከዑር ከላውዴዎንም አወጣኸው፤ ስሙንም አብርሃም አልኸው፤
ኢያሱም ለሕዝቡ ሁሉ እንዲህ አለ፥ “የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ‘አባቶቻችሁ፥ የአብርሃምና የናኮር አባት ታራ፥ አስቀድመው በወንዝ ማዶ ተቀመጡ፤ ሌሎችንም አማልክት አመለኩ።