ምሳሌ 4:11 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም በጥበብ ጐዳና አስተምርሃለሁ፤ ቀጥተኛውንም መንገድ አሳይሃለሁ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የጥበብን መንገድ አስተማርሁህ፥ በቀናች ጎዳና መራሁህ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም የጥበብን መንገድ አሳየሁህ፤ በቀና መንገድም መራሁህ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የጥበብን መንገዶች አስተምርሃለሁና፤ በቀናች ጎዳና መራሁህ። |
ሰባኪው ጥበበኛ ብቻ አልነበረም፤ ነገር ግን ለሕዝቡ ዕውቀትንም ያስተምር ነበር። እርሱም በጥልቅ ዐሰበ፤ ተመራመረም፤ ብዙ ምሳሌዎችንም በሥርዐት አዘጋጀ።