ምሳሌ 8:6 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 የምናገረው ጠቃሚ ነገር ስላለኝ አድምጡኝ፤ ቀና ነገር ለመናገር ከንፈሮቼን እከፍታለሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ክቡር ነገርን እናገራለሁና ስሙ፥ ከንፈሮቼም ቅን ነገርን ለመናገር ይከፈታሉ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 የምናገረው ቁም ነገር ስላለኝ አድምጡ፤ ከአንደበቴ ትክክለኛ ነገር ይወጣል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 የተወደደች ነገርን እናገራለሁና ስሙ፤ ከከንፈሮቼም ቅን ነገርን አወጣለሁ፤ Ver Capítulo |