እንደ ገናም ፀንሳ ወለደች፤ እርሷም “እግዚአብሔር እንዳልተወደድኩ ሰምቶ ይህን ልጅ በድጋሚ ሰጠኝ” አለች። ከዚያም የተነሣ ስምዖን ብላ ጠራችው።
ዘኍል 34:20 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም ከስምዖን ነገድ፣ የዓሚሁድ ልጅ ሰላሚኤል፤ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ከስምዖን ልጆች ነገድ የዓሚሁድ ልጅ ሰላሚኤል፥ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ከስምዖን ነገድ የአሚሁድ ልጅ ሰላሚኤል፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ከስምዖን ልጆች ነገድ የዓሚሁድ ልጅ ሰላምያል፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ከስምዖን ልጆች ነገድ የዓሚሁድ ልጅ ሰላሚኤል፥ |
እንደ ገናም ፀንሳ ወለደች፤ እርሷም “እግዚአብሔር እንዳልተወደድኩ ሰምቶ ይህን ልጅ በድጋሚ ሰጠኝ” አለች። ከዚያም የተነሣ ስምዖን ብላ ጠራችው።