ነህምያ 12:4 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም አዶ፣ ጌንቶን፣ አብያ፣ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ዒዶ፥ ጊንቶይ፥ አቢያ፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) አዶ፥ ጌንቶን፥ አብያ፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) አዶ፥ ጌንቶን፥ አብያ፥ ሚያሚን፥ |
ዳርዮስ በነገሠ በሁለተኛው ዓመት በስምንተኛው ወር የእግዚአብሔር ቃል ወደ አዶ ልጅ ወደ በራክዩ ልጅ ወደ ነቢዩ ዘካርያስ እንዲህ ሲል መጣ፤
በይሁዳ ንጉሥ በሄሮድስ ዘመን፣ ከአብያ የክህነት ምድብ የሆነ ዘካርያስ የሚባል አንድ ካህን ነበረ፤ ሚስቱም ከአሮን ነገድ ስትሆን፣ ስሟም ኤልሳቤጥ ነበረ።