ማርቆስ 11:19 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም በመሸም ጊዜ ከከተማዪቱ ወጥተው ሄዱ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) በመሸም ጊዜ ከከተማዪቱ ወጥተው ሄዱ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም በመሸም ጊዜ ኢየሱስና ደቀ መዛሙርቱ ከከተማ ወጡ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ማታ ማታም ከከተማ ወደ ውጭ ይወጣ ነበር። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ማታ ማታም ከከተማ ወደ ውጭ ይወጣ ነበር። |
ኢየሱስም ኢየሩሳሌም ደረሰ፤ ከዚያም ወደ ቤተ መቅደስ ገባ፤ በዙሪያው ያለውንም ሁሉ ተመለከተ፤ ቀኑም ስለ መሸ ከዐሥራ ሁለቱ ጋራ ወደ ቢታንያ ወጣ።