ሉቃስ 23:24 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም ስለዚህ ጲላጦስ የጠየቁት እንዲፈጸም ውሳኔ አስተላለፈ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ጲላጦስም ልመናቸው እንዲፈጸም ፈረደበት። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም በዚህም ምክንያት የጠየቁት እንዲደረግላቸው ጲላጦስ ፈረደ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ጲላጦስም የለመኑት ይሆንላቸው ዘንድ ፈረደበት። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ጲላጦስም ልመናቸው እንዲሆንላቸው ፈረደበት። |
የሕዝብ ዐመፅ በማነሣሣትና በነፍስ ግድያ ታስሮ የነበረውን፣ እንዲፈታላቸውም የለመኑትን ያን ሰው ፈታላቸው፤ ኢየሱስን ግን እንዳሻቸው እንዲያደርጉት አሳልፎ ሰጣቸው።