ሉቃስ 21:13 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም ይህም ለመመስከር ጥሩ ዕድል ይሆንላችኋል። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ይህም ለምስክርነት ይሆንላችኋል። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ይህም ስለ ስሜ ለመመስከር መልካም አጋጣሚ ይሆንላችኋል። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ይህም በእነርሱ ላይ ምስክር ይሆንባቸዋል። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ይህም ለምስክርነት ይሆንላችኋል። |
ይህ ሁሉ የእግዚአብሔር ፍርድ ቅን መሆኑን የሚያመለክት ነው፤ ከዚህም የተነሣ መከራን ለምትቀበሉለት ለእግዚአብሔር መንግሥት የበቃችሁ ሆናችሁ ትቈጠራላችሁ።