ሉቃስ 21:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ይህም በእነርሱ ላይ ምስክር ይሆንባቸዋል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ይህም ለመመስከር ጥሩ ዕድል ይሆንላችኋል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ይህም ለምስክርነት ይሆንላችኋል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ይህም ስለ ስሜ ለመመስከር መልካም አጋጣሚ ይሆንላችኋል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ይህም ለምስክርነት ይሆንላችኋል። Ver Capítulo |