አባቱንም ምን ስም ሊያወጣለት እንደሚፈልግ በምልክት ጠየቁት።
ማን ተብሎ ቢጠራ እንደሚወድ አባቱንም በምልክት ጠየቁ።
ከዚህም በኋላ አባቱን፦ “ልጅህ ማን ተብሎ እንዲጠራ ትፈልጋለህ?” ብለው በምልክት ጠየቁት።
አባቱንም ጠቅሰው፥ “ማን ሊሉት ትወዳለህ?” አሉት።
አባቱንም ማን ሊባል እንዲወድ ጠቀሱት።
ከወጣ በኋላም ሊያናግራቸው አልቻለም፤ በምልክት ከመጥቀስ በቀር መናገር ባለመቻሉ በቤተ መቅደስ ውስጥ ራእይ እንዳየ ተገነዘቡ።
እነርሱም፣ “ከዘመዶችሽ በዚህ ስም የተጠራ ማንም የለም” አሏት።