Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ሉቃስ 1:62 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

62 አባ​ቱ​ንም ጠቅ​ሰው፥ “ማን ሊሉት ትወ​ዳ​ለህ?” አሉት።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

62 አባቱንም ምን ስም ሊያወጣለት እንደሚፈልግ በምልክት ጠየቁት።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

62 ማን ተብሎ ቢጠራ እንደሚወድ አባቱንም በምልክት ጠየቁ።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

62 ከዚህም በኋላ አባቱን፦ “ልጅህ ማን ተብሎ እንዲጠራ ትፈልጋለህ?” ብለው በምልክት ጠየቁት።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

62 አባቱንም ማን ሊባል እንዲወድ ጠቀሱት።

Ver Capítulo Copiar




ሉቃስ 1:62
2 Referencias Cruzadas  

ወደ እነ​ርሱ ወደ ውጭ በወጣ ጊዜም እነ​ር​ሱን ማነ​ጋ​ገር ተሳ​ነው፤ በቤተ መቅ​ደ​ስም የተ​ገ​ለ​ጠ​ለት እን​ዳለ ዐወቁ፤ እን​ዲ​ሁም ዲዳ ሆኖ በእጁ እያ​መ​ለ​ከ​ታ​ቸው ኖረ።


እነ​ር​ሱም፥ “ከዘ​መ​ዶ​ችሽ ስሙ እን​ደ​ዚህ የሚ​ባል የለም” አሉ​አት።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos