ሰቈቃወ 5:2 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም ርስታችን ለመጻተኞች፣ ቤቶቻችን ለባዕዳን ዐልፈው ተሰጡ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ርስታችን ለእንግዶች፥ ቤቶቻችን ለሌሎች ሆኑ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ርስታችን ለባዕዳን ተሰጠ፤ ቤታችን ሁሉ የባዕዳን መኖሪያ ሆኖአል፤ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ርስታችን ለሌላ፥ ቤቶቻችንም ለእንግዶች ሆኑ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ርስታችን ለእንግዶች፥ ቤቶቻችን ለሌሎች ሆኑ። |
በገዛ ጥፋትህ፣ የሰጠሁህን ርስት ታጣለህ፤ በማታውቀውም ምድር፣ ለጠላቶችህ ባሪያ አደርግሃለሁ፤ ለዘላለም የሚነድደውን፣ የቍጣዬን እሳት ጭረሃልና።”