ኢያሱ 21:34 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም የሜራሪ ጐሣዎች ለሆኑት ለተቀሩት ሌዋውያን የተሰጧቸው የሚከተሉት ናቸው፤ ከዛብሎን ነገድ፣ ዮቅንዓም፣ ቀርታ፣ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ከሌዋውያንም ለቀሩት ለሜራሪ ልጆች ወገን ከዛብሎን ነገድ ዮቅንዓምንና መሰማሪያዋን፥ ቀርታንና መሰማሪያዋን፥ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ከመራሪ የተወለዱትም ቀሪዎቹ ሌዋውያን ከዛብሎን ግዛት ተከፍለው ከግጦሽ ምድራቸው ጋር የተረከቡአቸው አራት ከተሞች ዮቅነዓም፥ ቃርታ፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ከሌዋውያን ለቀሩት ለሜራሪ ልጆች ወገን ከዛብሎን ነገድ ዮቅናምንና መሰማርያዋን፥ ቃዴስንና መሰማርያዋን፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ከሌዋውያንም ለቀሩት ለሜራሪ ልጆች ወገን ከዛብሎን ነገድ ዮቅንዓምንና መሰምርያዋን፥ |
ከሌዋውያን የቀሩት የሜራሪ ጐሣዎች ደግሞ ከዚህ የሚከተለውን ወሰዱ፤ ከዛብሎን ነገድ ዮቅኒዓምን፣ ቀርታህን፣ ሬሞንና፣ ታቦርን ከነመሰማሪያዎቻቸው ወሰዱ።