ናዳብና መላው እስራኤል በፍልስጥኤም የምትገኘውን የገባቶንን ከተማ ከብበው ሳሉ፣ ከይሳኮር ነገድ የተወለደው የአኪያ ልጅ ባኦስ ዐምፆ በመነሣት ናዳብን በገባቶን ገደለው።
ኢያሱ 21:23 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም እንዲሁም ከዳን ነገድ፣ ኤልተቄን፣ ገባቶን፤ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ከዳንም ነገድ ኤልተቄንና መሰማሪያዋን፥ ገባቶንንና መሰማሪያዋን፥ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ከዳን ግዛት ተከፍለው የተሰጡአቸውም አራት ከተሞች ከግጦሽ ምድራቸው ጋር ኤልተቄ፥ ጊበቶን፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ከዳንም ነገድ ኤልቆታይምንና መሰማርያዋን፥ ገባቶንንና መሰማርያዋን፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ከዳንም ነገድ ኤልተቄንና መሰምርያዋን፥ ገባቶንንና መሰምርያዋን፥ ኤሎንንና መሰምርያዋን፥ |
ናዳብና መላው እስራኤል በፍልስጥኤም የምትገኘውን የገባቶንን ከተማ ከብበው ሳሉ፣ ከይሳኮር ነገድ የተወለደው የአኪያ ልጅ ባኦስ ዐምፆ በመነሣት ናዳብን በገባቶን ገደለው።