La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ኢያሱ 19:7 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ዓይን፣ ሪሞን፣ ዔቴርና ዓሻን የተባሉት አራት ከተሞቻቸውና መንደሮቻቸው፣

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ዐይን፥ ሪሞን፥ ዔቴር፥ ዓሻን፤ አራት ከተሞችና መንደሮቻቸው፤

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ከዚህም ሁሉ ጋር በተጨማሪ ዓይን፥ ሪሞን፥ ዔቴርና ዐሻን ተብለው የሚጠሩትን አራት ከተሞች በዙሪያቸው የሚገኙ ታናናሽ ከተሞችን ያጠቃልል ነበር፤

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሬሞን፥ ቴልካ፥ ኢያ​ቴር፥ አሳ​ንም፥ አራት ከተ​ሞ​ችና መን​ደ​ሮ​ቻ​ቸው፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ዓይን፥ ሪሞን፥ ዔቴር፥ አሻን፥ አራት ከተሞችና መንደሮቻቸው፥

Ver Capítulo



ኢያሱ 19:7
7 Referencias Cruzadas  

በአካባቢያቸው የሚገኙት መንደሮች ደግሞ ኤጣም፣ ዓይን፣ ሬሞን፣ ቶኬን፣ ዓሻን የተባሉ ዐምስት ከተሞች ናቸው፤


ልባዎት፣ ሺልሂም፣ ዓይንና ሪሞን ናቸው፤ በአጠቃላይም ከተሞቹና መንደሮቻቸው ሃያ ዘጠኝ ናቸው።


ልብና፣ ዔቴር፣ ዓሻን


ቤተ ለባኦትና ሻሩሔን ነበሩ፤ እነዚህ ዐሥራ ሦስት ከተሞችና መንደሮቻቸው ናቸው።


ደግሞም እስከ ባዕላትብኤር ወይም ኔጌብ ውስጥ እስካለው እስከ ራሞት ድረስ ባሉት ከተሞች ዙሪያ የሚገኙት መንደሮች ሁሉ ከእነዚሁ ጋራ ይጠቃለላሉ። እንግዲህ በየጐሣው የተደለደለው የስምዖን ነገድ ርስት ይህ ነበር።


በሖርማ፣ በቦራሣን፣ በዓታክ፣