ናዳብና መላው እስራኤል በፍልስጥኤም የምትገኘውን የገባቶንን ከተማ ከብበው ሳሉ፣ ከይሳኮር ነገድ የተወለደው የአኪያ ልጅ ባኦስ ዐምፆ በመነሣት ናዳብን በገባቶን ገደለው።
ኢያሱ 19:44 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም ኤልተቄ፣ ገባቶን፣ ባዕላት፣ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ኢልተቄን፥ ገባቶንን፥ ባዕላትን፥ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ኤልተቄን፥ ጊበቶንን፥ ባዕላትን፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) አልቃታ፥ ቤጌቶን፥ ጌቤላን፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) አቃሮን፥ ኢልተቄ፥ ገባቶን፥ ባዕላት፥ |
ናዳብና መላው እስራኤል በፍልስጥኤም የምትገኘውን የገባቶንን ከተማ ከብበው ሳሉ፣ ከይሳኮር ነገድ የተወለደው የአኪያ ልጅ ባኦስ ዐምፆ በመነሣት ናዳብን በገባቶን ገደለው።
የይሁዳ ንጉሥ አሳ በነገሠ በሃያ ሰባተኛው ዓመት ዘምሪ በቴርሳ ሆኖ ሰባት ቀን ብቻ ገዛ። በዚህ ጊዜ ሰራዊቱ የፍልስጥኤማውያን ከተማ የሆነችውን ገባቶንን ከብቦ ሰፍሮ ነበር።