ኢያሱ 13:18 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም ያሀጽን፣ ቅዴሞትን፣ ሜፍዓትን፣ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ያሀጽ፥ ቅዴሞት፥ ሜፍዓት፥ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ያሀጽ፥ ቀዴሞት፥ ሜፋዓት፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ባሳን፥ ቀዲሞት፥ ሜፍዓ፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ቤትባኣልምዖን፥ ያሀጽ፥ ቅዴሞት፥ |
“ከሐሴቦን እስከ ኤልያሊና እስከ ያሀጽ፣ ከዞዓር እስከ ሖሮናይም፣ እስከ ዔግላት ሺሊሺያ ድረስ፣ ጩኸታቸው ከፍ ብሎ ይሰማል፤ የኔምሬም ውሃ እንኳ ደርቋልና።
ሴዎን ግን እስራኤል በግዛቱ ውስጥ እንዲያልፍ አልፈቀደም፤ ሰራዊቱን በሙሉ አሰባስቦ እስራኤልን ለመውጋት ወደ ምድረ በዳው ወጣ፤ ያሀጽ እንደ ደረሰም ከእስራኤል ጋራ ጦርነት ገጠመ።