ነገር ግን ተጨንቀው የነበሩ ከእንግዲህ ተስፋ ቢስ አይሆኑም። በቀደመው ዘመን የዛብሎንንና የንፍታሌምን ምድር አዋረደ፤ በሚመጣው ዘመን ግን ከዮርዳኖስ ማዶ፣ በባሕር መንገድ አጠገብ ያለውን የአሕዛብን ገሊላ ያከብራል፤
ኢያሱ 12:23 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም በዶር ኰረብታ የሚገኘው የዶር ንጉሥ፣ አንድ በጌልገላ የሚገኘው የጎይም ንጉሥ፣ አንድ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) በዶር ኮረብታ የነበረ የዶር ንጉሥ፥ በጌልገላ የነበረ የጎይም ንጉሥ፥ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም በባሕር ጠረፍ የሚገኘው ዶር፥ በጌልገላ የሚገኘው ጎይምና የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በፌናድር ክፍል የምትሆን የኤዶር ንጉሥ፥ በጋልያ ክፍል የምትሆን የሐጌ ንጉሥ፥ የቲርሣ ንጉሥ፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በዶር ኮረብታ የነበረ የዶር ንጉሥ፥ የጌልገላ አሕዛብ ንጉሥ፥ |
ነገር ግን ተጨንቀው የነበሩ ከእንግዲህ ተስፋ ቢስ አይሆኑም። በቀደመው ዘመን የዛብሎንንና የንፍታሌምን ምድር አዋረደ፤ በሚመጣው ዘመን ግን ከዮርዳኖስ ማዶ፣ በባሕር መንገድ አጠገብ ያለውን የአሕዛብን ገሊላ ያከብራል፤
እንዲሁም በይሳኮርና በአሴር ውስጥ ቤትሳን፣ ይብለዓም፣ የዶር ሕዝብ፣ ዓይንዶር፣ ታዕናክና መጊዶ በዙሪያቸው ካሉ ሰፈሮቻቸው ጋራ የምናሴ ነበሩ፤ ሦስተኛውም ናፎት ነው።