ኢያሱ 12:19 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም የማዶን ንጉሥ፣ አንድ የአሦር ንጉሥ፣ አንድ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የማዶን ንጉሥ፥ የአሦር ንጉሥ፥ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ማዶን፥ ሐጾር፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የአፌጠቀሰሩት ንጉሥ፥ የአሶር ንጉሥ፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የለሸሮን ንጉሥ፥ የማዶን ንጉሥ፥ |
ስለዚህም እግዚአብሔር በአሦር ሆኖ ይገዛ ለነበረው ለከነዓን ንጉሥ ለኢያቢስ አሳልፎ ሸጣቸው። የኢያቢስ ሰራዊት አዛዥ፣ በአሪሶት ሐጎይም የሚኖረው ሲሣራ ነበረ፤